
Habesha-Gebeya.com
About this listing
ሃበሻ ገበያ፡ በዴንቨር እና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በ ኦንላይን የግብይት ፕላትፎርም አዘጋጅቶ ብዙ ተጠቃሚያንን ሰዓታቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ እየደረገ ይገኛል፡፡ በገበያው ኔትዎርክ ስር ያሉ የሃበሻ የንግድ ድርጅቶች ጋር ውል በመግባት ተጠቃሚዎች ያለምንም እንግልት በሚሰጣቸው የግብይት ሚስጥር ቁጥር መሰረት ያዘዙትን ሲረከቡ፡፡ ሊሎችም ደግሞ እበራቸው ደረስ ያዘዙትን እናደርሳለን፡፡